am_1ki_tn/16/15.txt

22 lines
1.7 KiB
Plaintext

[
{
"title": "ቴርሳ\n",
"body": "ይህ የከተማ ስም ነው፡፡ ይህ በ1 ነገሥት 14፡17 ላይ እንዴት እንደተተረጎመ ይመልከቱ\n"
},
{
"title": "ሰራዊቱ በገባቶን ሰፍሮ ነበር\n",
"body": "\"ሰራዊት\" የሚለው ቃል የሚያመለክተው የእስራኤልን መንግስት ሰራዊት ነው፡፡"
},
{
"title": "ገባቶን\n",
"body": "ይህ የከተማ ስም ነው፡፡ይህ በ1 ነገሥት 15፡27 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመለከቱ፡፡\n"
},
{
"title": "በዚያ የሰፈረው ሰራዊት እንዲህ ሲሉ ሰማ\n",
"body": "ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊገለጽ ይችላል፡፡ \"በዚያ የሰፈሩት ወታደሮች እንዲህ ሲናገሩ ሰሙ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "መላው እስራኤል\n",
"body": "በሁለቱም ጊዜያት ይህ ሀረግ አገልግሏል፣ ይህም የሚወክለው የእስራኤልን ሰራዊት ነው፡፡ \"ሁሉም\" የሚለው ቃል ትርጉም \"ብዙዎቹ\" የሚል ማጠቃለያ ነው፡፡ \"መላው የእስራኤል ሰራዊት\" ወይም \"በእስራኤል ሰራዊት ውስጥ አብዛኛው ወታደር\" ወይም \"የእስራኤል ሰራዊት\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ስኔክቲክ/ የአንድን ነገር ስያሜ ከፊሉን በመውሰድ መላውን ነገር መግለጽ እና ኩሸት እንሰዚሁም አጠቃላይ አስተያየት የሚሉትን ይመልከቱ) "
}
]