am_1ki_tn/16/14.txt

10 lines
1.1 KiB
Plaintext

[
{
"title": "የእስራኤል ንጉሦች…እነርሱ አልተጻፉምን?",
"body": "ይህ ጥያቄ የዋለው በዚህ ሌላ መጽሐፍ ስለ ኤላ መረጃ እንዳለ ለአንባቢው መረጃ ለመስጠት ወይም ለማስታወስ ነው፡፡ ይህ ቃለ ምልልሳዊ ጥያቄ በዐረፍተ ነገር መልክ ሊተረጎም ይችላል፡፤ ይህ በ1 ነገሥት 15፡31 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ \"የእስራኤል ነገሥታት በፈጸሟቸው ድርጊቶች መጽሐፍ ውስጥ እነዚህ ተጽፈዋል\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ቃለ ምልልሳዊ ጥያቄ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "በእስራኤል… አልተጻፉምን?\n",
"body": "ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊገለጽ ይችላል፡፡ \"አንድ ሰው ስለ እነርሱ በእስራኤል ነገስታት ድርጊቶች መጽሐፍ ጽፏል፡፡\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ) "
}
]