am_1ki_tn/16/11.txt

30 lines
2.5 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አንድም ወንድ በህይወት አልተወም\n",
"body": "ይህ ማለት ሁሉንም አዋቂ ወንዶች እና ወንድ ልጆች ገድሏል ማለት ነው፡፡ \"አንድ እንኳን ወንድ በህይወት አልተወም\""
},
{
"title": "የያህዌ ቃል\n",
"body": "\"ከያህዌ ዘንድ የመጣ መልዕክት\" ወይም \"የያህዌ መልዕክት\""
},
{
"title": "በነቢዩ በኢዩ በኩል በባኦስ ላይ እርሱ የተናገረው\n",
"body": "\"በ\" ነቢይ መናገር የሚወክለው ለአንድ ነቢይ መንገር እና ነቢዩ ሲናገር ማለት ነው፡፡ \"በባኦስ ላይ እንዲናገር ያህዌ ለነቢዩ ለኢዩ የነገረው\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "እነርሱ እስራኤልን ወደ ኃጢአት መሩ \n",
"body": "ሰዎችን አንድ ነገር እንዲያደርጉ መምራት የሚገልጸው አንድ ነገር እንዲፈጸሙ ተጽዕኖ ማሳደርን ነው፡፡ \"እስራኤል ኃጢአት እንዲያደርግ ተጽዕኖ አሳደሩ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "እነርሱ እስራኤልን ወደ ኃጢአት መሩ \n\n",
"body": "\"እስራኤል\" የሚለው ቃል የሚያመለክተው ለአስሩ ሰሜናዊ የእስራኤል ነገዶች ነው፡፡ ባኦስ እና ኤላ የእነርሱ ንጉሦች ነበሩ፡፡ "
},
{
"title": "የእስራኤልን አምላክ፣ ያህዌን በጣኦቶቻቸው አስቆጡት\n",
"body": "እግዚአብሔር ህዝቡን የተቆጣው ጣኦቶችን ስላመለኩ ነው፡፡ የዚህ ትርጉም ግልጽ ሊደረግ ይችላል፡፡ \"ጣኦቶችን በማምለካቸው ምክንያት የእስራኤልን አምላክ ያህዌን አስቆጡት\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ይሆናል ተብሎ የሚገመት ዕውቀት እና በውስጠ ታዋቂነት የሚገኝ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ) \n"
},
{
"title": "የእስራኤል አምላክ\n",
"body": "እዚህ ስፍራ \"እስራኤል\" የሚለው ቃል የሚያመለክተው የያዕቆብ ትውልድ የሆኑትን አስራ ሁለቱንም ነገዶች በአጠቃላይ ነው፡፡ \n"
}
]