am_1ki_tn/16/08.txt

30 lines
1.9 KiB
Plaintext

[
{
"title": "ቴርሳ",
"body": "ይህ የከተማ ስም ነው፡፡ ይህ በ1 ነገሥት 14፡17 ላይ እንዴት እንደተተረጎመ ይመልከቱ፡፡"
},
{
"title": "የእርሱ አገላጋይ ዘምሪ",
"body": "\"የኤላ አገልጋይ ዘምሪ\""
},
{
"title": "የገሙሱ የእርሱ ሰረገሎች አዛዥ",
"body": "እዚህ ስፍራ \"ሰረገላ\" የሚለው ቃል የሚወክለው ሰረገሎቹን የሚነዱትን ወታደሮች ነው፡፡ \"የእርሱ ገሚሶቹ ሰረገሎች ነጂዎች አዛዦች\" (ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "እርሱ ራሱ መጠጥ ጠጥቶ ነበር ",
"body": "ይህ ፈሊጣዊ አነጋገር ነው፡፡ \"ብዙ ወይን መጠጣት እንዲሰክር አድርጎት ነበር\" ወይም \"ሰክሮ ነበር\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "በቤቱ ላይ የበላይ የነበረው",
"body": "በቤቱ ላይ የበላይ መሆን በንጉሥ ኤላ ቤት ሃላፊ መሆንን ያመለክታል፡፡ \"በኤላ ቤት ባሉ ነገሮች ላይ ሃላፊ የነበረ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "አጥቅቶ ገደለው",
"body": "\"ኤላን አጥቅቶ ገደለው\""
},
{
"title": "በእርሱ ስፍራ ንጉሥ ሆነ",
"body": "\"በእርሱ ስፍራ\" የሚለው ሀረግ ዘይቤያዊ አነጋገር ሲሆን ትርጉሙ \"በእርሱ ምትክ\" ማለት ነው፡፡ \"በኤላ ምትክ ነገሠ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)"
}
]