am_1ki_tn/16/05.txt

26 lines
2.7 KiB
Plaintext

[
{
"title": "የእስራኤል ነገሥታት ስራዎች በተጻፈበት መጽሐፍ ውስጥ የሚገኝ አይደለምን?",
"body": "ይህ ጥያቄ የዋለው አንባቢያን ስለ ባኦስ ያለው መረጃ በዚነህ ሌሎች መጽሐፍት ውስጥ እንደሚገኝ ለማሳወቅ ወይም ለማስታወስ ነው፡፡ ይህ በ1ነገሥት 15፡31 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ ቃለ ምልልሳዊው ጥያቄ በዐረፍተ ነገር መልክ ሊተረጎም ይችላል፡፡ \"እነዚህ ታሪኮች የእስራኤል ነገሥታት የፈጸሟቸው ድርጊቶች በተጻፉባቸው መጽሐፍት ውስጥ ተጽፈዋል፡፡\" (ቃለ ምልልሳዊ ጥያቄ የሚለውን ይመልከቱ"
},
{
"title": "የእስራኤል ነገሥታት ስራዎች በተጻፈበት መጽሐፍ ውስጥ የሚገኝ አይደለም",
"body": "ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊገለጽ ይችላል፡፡ \"አንድ ሰው ይህንን የእስራኤል ነገሥታት ድርጊቶች በተጻፈበት መጽሐፍ ጽፎታል\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ባኦስ ከአባቶቹ ጋር አንቀላፋ/ተኛ",
"body": "እዚህ ስፍራ መተኛት ሞትን የሚወክል ዩፊምዝም/ የማያስደስትን ቃል ሻል ባለ ቃል መተካት/ ነው፡፡ \"ባኦስ እንደ አባቶቹ ሁሉ ሞተ\" ወይም \"እንደ አባቶቹ ሁሉ ባኦስ ሞተ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር እና ዩፊምዝም/ የማያስደስትን ቃል ሻል ባለ ቃል መተካት የሚሉትን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ተቀበረ",
"body": "ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊገለጽ ይችላል፡፡ \"ሰዎች እርሱን ቀበሩት\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ቴርሳ",
"body": "ይህ የከተማ ስም ነው፡፡ ይህ በ1 ነገሥት 14፡17 ላይ እንዴት እንደተተረጎመ ይመልከቱ፡፡"
},
{
"title": "በእርሱ ስፍራ ነገሠ",
"body": "\"በእርሱ ስፍራ\" የሚለው ሀረግ ዘይቤያዊ አነጋገር ሲሆን ትርጉሙ \"በእርሱ ምትክ\" ማለት ነው፡፡\"\n\"በባኦስ ምትክ ንጉሥ ሆነ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)\n"
}
]