am_1ki_tn/15/33.txt

26 lines
2.0 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አያያዥ ሀሳብ፡",
"body": "ይህ ምዕራፍ በ1 ነገሥት 15፡27-28 ባለው ክፍል ባኦስ እንዴት እንደነገሠ ይናገራል፡፡ እነዚህ ቁጥሮች ባኦስ እንዴት የእስራኤል ንጉሥ መሆን እንደጀመረ መናገር ይጀምራሉ፡፡"
},
{
"title": "ቴርሳ",
"body": "ይህ የከተማ ስም ነው፡፡ ይህ በ1 ነገሥት 14፡17 ላይ እንዴት እንደተተረጎመ ይመልከቱ፡፡"
},
{
"title": "በያህዌ እይታ ክፉ የሆነውን ",
"body": "የያህዌ እይታ የሚለው የሚወክለው የያህዌን ፍርድ ነው፡፡ \"በያህዌ ፍርድ/ሚዛን ክፉ የሆነውን\" ወይም \"ያህዌ ክፉ ብሎ የሚቆጥረውን\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "በኢዮርብዓም መንገድ ሄደ",
"body": "እዚህ ስፍራ መሄድ የሚወክለው ድርጊትን ነው፡፡ \"ኢዮርብዓም ያደረገውን ተመሳሳይ ነገር አደረገ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "በእርሱ ኃጢአት እስራኤልን ወደ በደል በመራበት ",
"body": "ሊሰጡ የሚችሉ ትርጉሞች \"የእርሱ\" እና \"እርሱ\" የሚያመለክቱት 1)በኦስን ወይም 2)ኢዮርብዓምን ነው፡፡"
},
{
"title": "እስራኤልን ወደ ኃጢአት በመምራቱ",
"body": "ሰዎችን አንድ ነገር እንዲያደርጉ መምራት የሚገልጸው አንድ ነገር እንዲፈጸሙ ተጽዕኖ ማሳደርን ነው፡፡ \"እስራኤል ኃጢአት እንዲያደርግ ተጽዕኖ በማሳደሩ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)"
}
]