am_1ki_tn/15/31.txt

14 lines
1.8 KiB
Plaintext

[
{
"title": "የይሁዳ ነገሥታት ስራዎች በተጻፈበት መጽሐፍ ውስጥ የሚገኝ አይደለምን?",
"body": "ይህ ጥያቄ የዋለው አንባቢያን ስለ ናዳብ ያለው መረጃ በዚነህ ሌሎች መጽሐፍት ውስጥ እንደሚገኝ ለማሳወቅ ወይም ለማስታወስ ነው፡፡ ይህ በ1ነገሥት 14፡29 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ ቃለ ምልልሳዊው ጥያቄ በዐረፍተ ነገር መልክ ሊተረጎም ይችላል፡፡ \"እነዚህ ታሪኮች የይሁዳ ነገሥታት የፈጸሟቸው ድርጊቶች በተጻፉባቸው መጽሐፍት ውስጥ ተጽፈዋል፡፡\" (ቃለ ምልልሳዊ ጥያቄ የሚለውን ይመልከቱ)\n\n"
},
{
"title": "የይሁዳ ነገሥታት ስራዎች በተጻፈበት መጽሐፍ ውስጥ የሚገኝ አይደለምን?",
"body": "ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊገለጽ ይችላል፡፡ \"አንድ ሰው ይህንን የእስራኤል ነገሥታት ድርጊቶች በተጻፈበት መጽሐፍ ጽፎታል\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "በዘመናቸው ሁሉ",
"body": "ይህ የሚያመለክተው ንጉሥ ሆነው የገዙበትን ዘመን በሙሉ ነው፡፡ ይህ በ1 ነገሥት 15፡16 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ \"በእስራኤል እና በይሁዳ በገዙባቸው ዘመናት ሁሉ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ይሆናል ተብሎ የሚገመት ዕውቀት እና በውስጠ ታዋቂነት የሚገኝ መረጃ የሚሉትን ይመልከቱ)"
}
]