am_1ki_tn/15/29.txt

34 lines
2.5 KiB
Plaintext

[
{
"title": "ባኦስ የኢዮርብዓምን ቤተሰብ በሙሉ ገደለ፡፡ አንድም የኢዮርብዓምን ትውልድ እስትንፋስ አላስቀረም፡፡",
"body": "እነዚህ ሁለት ዐረፍተ ነገሮች ተመሳሳይ ትርጉም አላቸው፤ የተጣመሩት ትውልዶቹ መገደላቸውን ትኩረት ለመስጠት ነው፡፡ (ትይዩ ንጽጽራዊ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "መላው የኢዮርብዓም ቤተሰብ",
"body": "ኢዮርብዓም የንጉሥ ናዳብ አባት ነበር፡፡"
},
{
"title": "ከኢዮርብዓም ቤተሰብ አንድም በእስትንፋስ አላስቀረም",
"body": "እስትንፋስ የሚወክለው በህይወት መትረፍን ነው፡፡ \"ከኢዮርብዓም ቤተሰብ አንዱንም በህይወት አላስቀረም\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "የእርሱ የንግሥና መስር",
"body": "\"የኢዮርብዓም የንግሥና መስመር/ዘር ሀረግ\""
},
{
"title": "ያህዌ ልክ በአገልጋዩ በሴሎናዊው በአኪያ እንደተናገረው ",
"body": "በ1 ነገሥት 14፡10-11 ላይ ያህዌ በነቢዩ አኪያ በኩል ቤተሰቡን እንደሚያጠፋ ለኢዮርብዓም ተናግሮታል፡፡ \n\n"
},
{
"title": "ሴሎናዊው አኪያ",
"body": "\"ከሴሎና የሆነው፣ አኪያ\""
},
{
"title": "ኢዮርብዓም ለፈጸማቸው ኃጢአቶች እና እስራኤልን ወደ ኃጢአት ለመምራቱ",
"body": "\"ኃጢአት\" የሚለው ረቂቅ ስም በግሥ መልኩ ሊገለጽ ይችላል፡፡ \"ኢዮርብዓም ኃጢአት በመፈጸሙ ምክንያት እና በተመሳሳይ መንገድ እስራኤልን ወደ ኃጢአት በመምራቱ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ረቂቅ ስሞች የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "እስራኤልን ወደ ኃጢአት በመምራቱ",
"body": "ሰዎችን አንድ ነገር እንዲያደርጉ መምራት የሚገልጸው አንድ ነገር እንዲፈጸሙ ተጽዕኖ ማሳደርን ነው፡፡ \"እስራኤል ኃጢአት እንዲያደርግ ተጽዕኖ በማሳደሩ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)"
}
]