am_1ki_tn/15/14.txt

14 lines
947 B
Plaintext

[
{
"title": "ነገር ግን ከፍ ያሉት ስፍራዎች አልተወሰዱም ነበር",
"body": "ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊገለጽ ይችላል፡፡ \"አሳ ግን ሰዎቹ ከፍ ያሉ ስፍራዎችን እንዲወስዱ አላዘዘም\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "የአሳ ልብ ሙሉ ለሙሉ የተሰጠ ነበር",
"body": "ልብ ሰውየውን ይወክላል፡፡ \"አሳ ሙሉ ለሙሉ የተሰጠ ነበር\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ስኔክቲክ/ የአንድን ነገር ስያሜ ከፊሉን በመውሰድ መላውን ነገር መግለጽ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "በዘመኑ በሙሉ ",
"body": "\"በኖረበት ዘመን ሁሉ\" ወይም \"በህይወት ዘመኑ በሙሉ\" "
}
]