am_1ki_tn/15/12.txt

10 lines
973 B
Plaintext

[
{
"title": "የቤተ ጣኦት ወንደቃዎች",
"body": "ይህ የሚያመለክተው ምናልባትም ከጣኦት አምልኮ ጋር የተያያዘ የወንዶች ምንዝር አዳሪነትን ሊሆን ይችላል፡፡ \"ሃይማኖታዊ አመንዝሮች\" ወይም \"ለጣኦት አገልግሎት የሚሰጡ አመንዝሮች\" ወይም \"ወንድ የሆኑ በአመንዝራነት የሚሰሩ\""
},
{
"title": "አሳ አስጸያፊ ምስሎችን አፈረሰ",
"body": "አሳ ንጉሥ ስለ ነበረ፣ መኳንንቱን ምስሎችን እንዲርጡ ነግሯቸው ሊሆን ይችላል፡፡ \"አሳ አስጸያፊዎቹ ምስሎች እንዲፈርሱ አደረገ\" ወይም \"አሳ እነርሱ አስጸያፊዎቹን ምስሎች እንዲያፈርሱ አደረገ\" (ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ) "
}
]