am_1ki_tn/15/04.txt

34 lines
1.5 KiB
Plaintext

[
{
"title": "ለእርሱ በእየሩሳሌም መብራት ሰጠው",
"body": "እዚህ ስፍራ \"መብራት\" የሚለው ቃል የሚወክለው ዳዊት ንጉሥ እንደነበረ በእርሱ ስፍራ የሚነግሥን የእርሱን ትውልድ ነው፡፡ \"ለዳዊት በእየሩሳሌም የሚነግሥ ትውልድ ሰጠው\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ) "
},
{
"title": "ከእርሱ በኋላ የእርሱን ወንድ ልጅ በማስነሳት",
"body": "\"ከእርሱ በኋላ የአብያን ወንድ ልጅ በማስነሳት\" ወይም \"ለአብያ ወንድ ልጅ በመስጠት\""
},
{
"title": "በዐይኖቹ ፊት ትክክል ሆኖ የታየውን",
"body": "እዚህ ስፍራ ዐይኖች የሚለው የሚወክለው ማየትን፣ ሲሆን ማየት ደግሞ ሀሳብን ወይም ፍርድን ይወክላል፡፡ \"ያህዌ ትክክል ነው የሚለው\" ወይም \"ያህዌ ትክክል ነው ብሎ የሚቆጥረው\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ) "
},
{
"title": "በእርሱ የህይወት ዘመን ሁሉ ",
"body": "\"ዳዊት በኖረበት ዘመን በሙሉ\" ወይም \"በዳዊት የህይወት ዘመን ሁሉ\""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]