am_1ki_tn/14/29.txt

38 lines
1.9 KiB
Plaintext

[
{
"title": "በይሁዳ ነገስታት ታሪክ መፅሃፍ የተፃፈ አይደለምን",
"body": "ይህ በገቢር መልኩ ሊገለፅ የሚችል መልሱም አዎንታዊ እንደሚሆን ይገመታል፡፡ ጥያቄው የግነት የግነት የሆነው አፅንኦት ለመስጠትም ነው፡፡ ተርጓሚ “በይሁዳ ነገስታት ታሪክ ተፅፈዋል” ወይም “ከይሁዳ ነገስታት ታሪክ መፅሐፍ ማንበብ ትችላላችሁ” "
},
{
"title": " በይሁዳ ነገስታት ታሪክ መፅሐፍ ",
"body": "ይህ በአሁኑ ጊዜ የሌለን መፅሐፍ ይገልፃል፡፡"
},
{
"title": "በዘመኑ ሁሉ…ሰልፍ ነበረ",
"body": "“የማቋርጥ ሰልፍ (ጦርነት) ነበረ ” ወይም “የማያቋርጥ ፍልሚያ ነበረ”"
},
{
"title": "በርብዓምና በኢዮርብዓም መካከል ሰልፍ ነበር",
"body": "የነገስታቱ ስም እነርሱንና ሰራዊታቸውን ይወክላል፡፡ ተርጓሚ “የሮብዓምና የኢዮርብዓም ሰራዊቶች ደጋግመው ደጋግመው በፍልሚያ ታ ተዋጉ” ወይም “የሮብዓምና ህዝቡና የኢዮርብዓም ህዝብ በተከታታይ በጦር ኔዳ ተጋጠሙ (ጦርነት ገጠሙ)”"
},
{
"title": "ከአባቶቻቹ ጋር አንቀላፉ",
"body": "የኢዮርብዓም ሞት እንቅልፍን እንደተኛ ሰው ሆኖ ተነግሮአል፡፡የ1ነገስት 2፡10 ትርጉምን ተመልከት፡፡ ተርጓሚ “ሞተ” ወይም “አረፈ”"
},
{
"title": "ከ….ጋር ተቀበረ",
"body": "ይህ በገቢር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ተርጓሚ “ህዝቡ ቀበረው”"
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]