am_1ki_tn/14/27.txt

22 lines
1019 B
Plaintext

[
{
"title": "ንጉስ ሮብዓም….ጋሶችን ሰራ",
"body": "እዚህ ጋር “ንጉስ ሮብኣም” ለእረሱ ጋሻ የሚሰራለትን ሰው ይወክላል፡፡ ተርጓሚ የንጉስ ሮብዓም ሰራተኞች ጋሾችን ሰሩ"
},
{
"title": "በዘበኞች ቤት",
"body": "ይህ ቤት የወርቅ ጋሾቹ የሚቀመጡበት ቤት ነበር"
},
{
"title": "በዘበኞች አለቆች እጅ አኖራቸው",
"body": "እዚህ ጋር “እጅ” ጥንቃቄ ወይም ሀላፊነትን ይወክላል፡፡ ተርጓሚ “የአለቆቹ ኃላፊነት አደረጋቸው”"
},
{
"title": "የንጉሡም ቤት ደጅ በሚጠብቁ",
"body": "እዚህ ጋር “ደጅ” መግቢያን ይወክላል፡፡ ተርጓሚ “የንጉሱንም ቤት መግቢያ በሚጠብቁ”"
},
{
"title": "በዘበኞች ይሸከሙአቸው ነበር",
"body": "“የነሃስ ጋሾችን የሚሸከሙ ዘበኞች”"
}
]