am_1ki_tn/14/25.txt

34 lines
1.5 KiB
Plaintext

[
{
"title": "ሮብዓምም በነገሠ በአምስተኛው ዓመት ",
"body": "ይህ የሮብዓምን አምስተኛ አመት የንግስና ዘመንን (አመትን) ይገልፃል፡፡ተርጓሚ “ሮብዓም ንጉስ በነበረበት በአምስተኛው አመት”"
},
{
"title": "በአምስተኛው አመት",
"body": "“በ5 ዓመት”"
},
{
"title": "ሺሻቅ በእየሩሳሌም ላይ መጣ ",
"body": "የግብፅ ንጉስ “ሺሻቅ” እርሱንና ከእርሱ ጋር የነበሩትን የግብፅ ሠራዊት ይገልፃል፡፡ ተርጓሚ “ሺሻቅ ከእርሱ ጋር የነበሩት የግብፅ ሠራዊት በእየሩሳሌም ላይ መጡ”"
},
{
"title": "ሺሻቅ",
"body": "ይህ የሰው (ወንድ) ስም ነው የ1ነገስት 11፡40 ትርጉምን ተመልከት"
},
{
"title": "ላይ መጣ",
"body": "ይህ ፊሊጣዊ ሲሆን ትርጉሙም ለማጥቃት መዝመት ማለት ነው፡፡"
},
{
"title": "ሁሉንም ወሰደ",
"body": "ይህ ጥቅል ነው፡፡ የተገገውን የትኛውንም ዋጋ ያለው ነገር መውሰዱን ያመለክታል፡፡"
},
{
"title": "ወሰደ",
"body": "ይህ ቃል ሺሻቅንና ከእርሱ ጋር የነበሩትን ወታደሮች ይወክላል፡፡ ተርጓሚ ሺሻቅና ወታደሮቹ ወሰዱ"
},
{
"title": "ሰለሞን የሰራውን",
"body": ""
}
]