am_1ki_tn/14/23.txt

22 lines
1.0 KiB
Plaintext

[
{
"title": "እነርሱም ……ሰሩ",
"body": "እነርሱም የሚለው ቃል የይሁዳን ህዝብ ይገልፃል፡፡ "
},
{
"title": "ለራሳቸው ሠሩ ",
"body": "ለራሳቸው የሚለው ቃል በኮረብታ ቦታዎች ለሚሰሩት ዘይቤ ነው፡፡ ተርጓሚ “ለራሳቸው ጥቅም ሠሩ”"
},
{
"title": "ከፍ ባለው ኮረብታ ሁሉ ላይ ቅጠሉ ከለመለመ ሁሉ በታች",
"body": "ይህ ምናልባት ለሐሰት አምልኮ በዚያ ሀገር ብዙ ቦታዎች መኖራቸውን ማሳያ የግነት ንግግር ነው፡፡ ተርጓሚ “ከፋ ባለ ኮረብታና በለመለመ ዛፍ ሁሉ ሥር”"
},
{
"title": "ሰዶማውያን ",
"body": "“አምልሞታዊ መልክ ያለው” ወይም “ወንድ ጋለሞታዎችን” ይህ ምናልባት ከባዕድ አምልኮ ጋር የተያያዙ የወንድ ጋለሞታዎችን ይገልፃል፡፡"
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]