am_1ki_tn/14/21.txt

34 lines
1.6 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አርባ አንድ አመት ……አሥራ ሰባት አመት ",
"body": "“41 ዓመት ……17 አመት”"
},
{
"title": "ስሙን ያኖርበት ዘንድ ",
"body": "እዚህ ጋር ስሙን ያኖርበት ዘንድ የሚለው ሐረግ ለ “መኖር” ዘይቤ ሲሆን እግዚአብሔር የሚመለክባትን ቤተ-መቅደስ ይገልፃል፡፡ ተርጓሚ “የሚኖርበት” ወይም “የሚመለክበት”"
},
{
"title": "የእናቱም ስም ",
"body": "ይህ ሐረግ የሚገልፀው ሮብዓምን ነው፡፡"
},
{
"title": "ናዕማ",
"body": "ይህ የሴት ስም ነው፡፡ "
},
{
"title": "ይሁዳም …..ሠራ",
"body": "እዚህ ጋር ይሁዳ የይሁዳን ህዝብ ይወክላል፡፡ ተርጓሚ “የይሁዳ ህዝብ ሠሩ”"
},
{
"title": "በእግዚአብሔር ፊት ክፉ",
"body": "እዚህ ጋር የእግዚአብሔር ፊት የሚለው ሐረግ የእግዚአብሔር ፍርድን ወይም ምዘናን ይወክላል፡፡ የ1ነገስት 11፡6 ትርጉምን ተመልከት፡፡ ተርጓሚ “በእግዚአብሔር ፍርድ ክፉ” ወይም “እግዚአብሔር ክፉ ነው ያለውን”"
},
{
"title": "በ…….ኃጢአት አስቆጡት ",
"body": "አስቆጡት የሚለው ቃል በቅፅል መልኩ ይገለፃል፡፡ ተርጓሚ “ቁጡ አደረጉት ”"
},
{
"title": "አባቶቻቸው ",
"body": "“የዘር ሐገጋቸው” ወይም “የዘር ግንዳቸው”"
}
]