am_1ki_tn/14/19.txt

22 lines
917 B
Plaintext

[
{
"title": "እነሆ ",
"body": "“ተመልከት” ወይም “ለራስህ ተመልከት”"
},
{
"title": "በ…….ተፅፎአል",
"body": "ይህ በገቢር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ “በ………ተፅፎ ታገኛቸዋለህ” ወይም “የሆነ ሰው……በ…..ፅፎአቸዋል”"
},
{
"title": "በእስራኤል ነገሥታት ታሪክ መፅሐፍ",
"body": "ይህ በአሁኑ ጊዜ የማይገኝ መፅሐፍን ይገልፃል፡፡"
},
{
"title": "ሀያ ሁለት ዓመት ",
"body": "“22 ዓመት”"
},
{
"title": "ከአባቶቹም ጋር ",
"body": "ከአባቶቹም ጋር አንቀላፋ \nየሮብዓም ሞት እንቅልፉን እንደተኛ ሰው ተደርጎ ተነግሮአል የ1ነገስት 2፡10 ትርጉምን ተመልከት ተርጓሚ “ሞተ” ወይም “አረፈ”\n"
}
]