am_1ki_tn/14/17.txt

18 lines
925 B
Plaintext

[
{
"title": "ቴርሳ",
"body": "ይህ ንጉሥ እዮርብዓም ይኖርበት የነበረ የከተማ ስም ነው፡፡"
},
{
"title": "እስራኤል ሁሉ ቀበሩት አለቀሱለትም ",
"body": "ይህ ጥቅል ሀሳብ ሲሆን የእስራኤል ህዝብ ቀብረው አለቀሱለት ማለት ነው፡፡ ተርጓሚ “ሰዎች ሊቀብሩት ብዙ ቁጥር ያለው የእስራኤል ሕዝብ በቀብሩ ላይ ተገኝተው አለቀሱለት”"
},
{
"title": "እንደ ተነገረው እንደ እግዚአብሔር ቃል ",
"body": "ይህ በገቢር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ተርጓሚ “እግዚአብሔር አንደተናራቸው” "
},
{
"title": "በ…………እግዚአብሔር ቃል ",
"body": "“በእግዚአብሔር መልዕክት” ወይም “በመልዕክተ-እግዚአብሔር”"
}
]