am_1ki_tn/14/14.txt

22 lines
1.6 KiB
Plaintext

[
{
"title": "የእዮርብዓምን ቤት ያጠፋል ",
"body": "ፀሐፊው፣አድሱ የእስራኤል ንጉስ ሰው የዛፍን ቅርንጫፍ እንደሚቆርጥ ሁሉ የእዮርብዓምን ቤት የዘር ሐረግ እንዳይኖረው እንደሚያጠፋው ይናገራል፡፡ ተርጓሚ “የእዮርብዓምን የዘር ሀረግ (ትውልድ) ያጠፋል፡፡”"
},
{
"title": "ሸምበቆ በውኃ ውስጥ እንደሚንቀሳቀስ እግዚአብሔር እንዲሁ እስራኤልን ይመታል",
"body": "እዚህ ጋር ፀሐፊው ንፅፅርን በመጠቀም እንዴት እግዚአብሔር ፍርድን ወደ እስራኤል እንደሚያመጣ ይገልፃል፡፡ ተርጓሚ “ሸንበቆ በውኃ ውስጥ እንደሚንቀሳስ እግዚአብሔር እንዲሁ እስራኤልን ይቀጣል”"
},
{
"title": "ሸንበቆ በውኃ ውስት እንደሚንቀሳቀስ ",
"body": "ይህ በገቢር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ተርጓሚ “የወንዝ ውኃ ሸምበቆ እንደሚያንቀሳቅስ ሁሉ”"
},
{
"title": "ከዚች ከመልካሚቱ ምድር እስራኤልን ይነቅላል፡፡",
"body": "እግዚአብሔር እስራኤልን ከተክል ጋር በማወዳደር ከመሬት ውስጥ ፈንቅሎ ሥሩን ያወጣል፡፡ ተርጓሚ “ከዚች መልካም ምድር እስራኤልን ፈፅሞ ያጠፋል”"
},
{
"title": "ይበትናቸዋል ",
"body": "“ይበትናቸዋል” ወይም “ይለያቸዋል” "
}
]