am_1ki_tn/14/11.txt

26 lines
1.6 KiB
Plaintext

[
{
"title": "ከእዮርብዓምም ወገን በከተማይቱ ውስጥ የሞተውን ውሾች ይበሉታል ",
"body": "ይህ በገቢር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ውሾች ከእዮርብዓም ወገን የሆኑትንና በከተማ ውስጥ የሞተውን ይበሉታል፡፡"
},
{
"title": "በሜዳውም የሞተውን የሰማይ ወፎች ይበሉታል ",
"body": "ይህ በገቢር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ የሰማይ ወፎች በሜዳ የሞተውን ማንንም ይበላሉ፡፡"
},
{
"title": "እግርሽም ወደ ከተማ በገባ ጊዜ ",
"body": "እዚህ ጋር እግር የሚለው ቃል ሙሉ ሰውነትን የሚወክል ዘይቤ ነው፡፡ ተርጓሚ “የእስራኤል ህዝብ”"
},
{
"title": "ይቀብሩትማል",
"body": "“በመቃብር መቅበር”"
},
{
"title": "በእዮርብዓም ቤት ",
"body": "እዚህ ጋር “ቤት” የሚለው ቃል ለቤተሰብ ዘይቤ ነው፡፡ ተርጓሚ “በእዮርብዓም ቤተሰብ ሁሉ” "
},
{
"title": "በእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ዘንድ…….መልካም ነገር ተገኝቶበታልና ",
"body": "“ዘንድ” የሚለው ቃል የእግዚአብሔርን ፍርድ መይም ምዘና ይወክላል፡፡ይህ በገቢር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ተርጓሚ “የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ያገኘው (የፈረደው) ነገር ሁሉ መልካም ሆነ አገኘ”"
}
]