am_1ki_tn/14/09.txt

18 lines
1.4 KiB
Plaintext

[
{
"title": "ወደ ኋላም ጣልከኝ",
"body": "ሰው የሚይፈልገውን ዕቃ ወርውሮ አንደጣለው ኢዮርብዓምም እግዚአብሔርን አላከበረውም ተርጓሚ “ፈፅሞ ተውከኝ”"
},
{
"title": "እነሆ",
"body": "“አትኩሮት ስጥ” ይህ ቃል የተጨመረው ቀጥሎ የሚመጣው ነገር ወሳኝ ነገር መሆኑን ለማመልከት፡፡"
},
{
"title": "እቆርጣለሁ ……..ፈፅሜ እጠርጋለሁ",
"body": "እነዚህ ሁለት ቃልት በትርጉም በጣም ተመሣሣይ ሲሆኑ አፅንኦት ለመስጠት አንድ ላይ ሆነዋል፡፡"
},
{
"title": "ከእዮርብዓም …….በእስራኤል ወንድ ሁሉ እቆርጣለሁ ",
"body": "ቀርንጫፍን ከዛፍ እንደሚቆርጥ የእዮርብዓምን ቤት እንደሚቆርጥና ምንም የዘር ሐረግ እንዳይኖረው እግዚአብሔር ይናገራል፡፡ ተርጓሚ “በእስራኤል ያሉ ወንዶች ልጆችህን አጠፋለሁ”\nሰውም ፋንድያን እስኪጠፋ ድረስ እንደሚጠርግ እኔ የእዮርብዓምን ቤት ፈፅሜ እጠርጋለሁ \nይህ ምሳሌያዊ ንግግር የእዮርብዓምን የዘር ሐረግ መወገድ ፋንድያ ከሣርና ደረቅ ነገር ጋር ተደባልቆ ፈፅሞ እንደሚቃጠል ጋር ያነፃፅራል፡፡ \n"
}
]