am_1ki_tn/14/06.txt

30 lines
1008 B
Plaintext

[
{
"title": "ስለ ምንስ ሌላ ቤት መሰልሽ?",
"body": "ይህ ጥያቄ የሚያሳየው አኪያ እራሷን እንደለወጠች ማወቁን ነው፡፡ተርጓሚ “ሌላ ሰው መምሰልሽን ተይ (አቁሚ) እኔ ማን እንደሆንሽ አውቄሻለሁ”"
},
{
"title": "እኔም ብርቱ ወሬ ይዤ ተልኬልሻለሁ",
"body": "ይህ በገቢር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ “ብርቱ ወሬ እንድሠጥሽ (እንድነግርሽ) እግዚአብሔር ልኮኛል” "
},
{
"title": "ከፍ አድርጌህ ነበር",
"body": "“አሞገስኩህ”"
},
{
"title": "መንግስቱን ቀድጄ ……ነበር",
"body": "ልብስ እንደሚቀድ ሰው እግዚአብሔር አብዛኛውን መንግስት መጉልበት አስወግዶአል፡፡ "
},
{
"title": "ተከተለኝ ",
"body": "“ታዘዘኝ”"
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]