am_1ki_tn/13/23.txt

18 lines
718 B
Plaintext

[
{
"title": "አህያውን ጫነለት ",
"body": "ይህ ማለት የእግዚአብሔር ሰው እንዲቀመጥበት ኮርቻ በአህያ ጀርባ ላይ አስቀመጠለት የ1ነገስት 13፡13 ትርጉምን ተመልከት"
},
{
"title": "ሬሳው በመንገድ ወድቆ ",
"body": "ይህ በገቢር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ “ሬሳውን በመንድ ተወ (ጣለ)”"
},
{
"title": "ሬሳውን",
"body": "የሞተው ሰውነቱን "
},
{
"title": "መጥተውም ……አወሩ",
"body": "ይህ የሚመለክተው በመንገድ ያዩትን መሆኑን ነው፡፡ ተርጓሚ “መጥተው ያዩትን አወሩ”"
}
]