[
{
"title": "ልጆቹም …..የሄደበትን መንገድ አመለከቱት ",
"body": "ይህ መረጃ የሚያሳየው የእግዚአብሔር ሰው በየት በኩል እንደሄደ ልጆቹ ለአባታቸው ማሳየታቸውን ነው፡፡"
},
"title": "ጫኑልኝ ",
"body": "ይህ ማለት ሰው እንዲቀመጥበት (እንዲጋልብ) ኮርቻን በእንስሳ ጀርባ ማስቀመጥን ይገልፃል፡፡"
}
]