am_1ki_tn/13/06.txt

18 lines
835 B
Plaintext

[
{
"title": "የአምላክህን የእግዚአብሔርን ፊት ለምን",
"body": "ተርጓሚ “የአምላክህን የእግዚአብሔርን ፊት ለምንልኝ”"
},
{
"title": "እጄም ወደ እኔ ትመለስ ዘንድ",
"body": "ይህ በገቢር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ተርጓሚ “እግዚአብሔር እጄን ይመልስ ዘንድ”"
},
{
"title": "የንጉሡም እጅ ወደ እርሱ ተመለሰች እንደቀድሞም ሆነች",
"body": "ይህ በገቢር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ “እግዚአብሔር የንጉሡን እጅ መለሠ እንደ ቀድሞም ሆነች”"
},
{
"title": "ወደ ቤት ና እንጀራም ብላ",
"body": "ተርጓሚ “ከእኔ ጋር ወደ ቤት ና ምግብም ብላ”"
}
]