am_1ki_tn/12/25.txt

22 lines
1.3 KiB
Plaintext

[
{
"title": "በልቡ…..አለ ",
"body": "እዚህ ጋር ልብ ለሰው የውስጥ ህሊናውን፤ሃሳቡን፤መነሣሣት ወይም ስሜት ዘይቤ ነው፡፡ ተርጓሚ “ለራሱ….አሰበ”"
},
{
"title": "ወደ ዳዊት ቤት",
"body": "እዚህ ጋር “ቤት” ነገድን ወይም የዘር ሐረግን መግለጫ ዘይቤ ነው፡፡ተርጓሚ “ከዳዊት ዘር ሀረግ የሆኑት ነገስታት” "
},
{
"title": "ይህ ሕዝብ …….ቢወጣ",
"body": "“ሕዝብ” የሚለው ቃል የሰሜኑን አስር የእስራኤል ነገዶች ይገልፃል፡፡ "
},
{
"title": "የዚህ ህዝብ ልብ ",
"body": "እዚህ ጋር ልብ የሕዝብ ማዘንበል ወይም ፍቅርን መግለጫ ዘይቤ ነው፡፡ ተርጓሚ “የዚህ ህዝብ ማዘንበል” ተርጓሚ የዚህ ልብ ማዘንበል"
},
{
"title": "ወደ ጌታቸው ወደ ይሁዳ ንጉሥ ወደ ሮብዓም ይመለሳል፡፡",
"body": "እነዚህ ሐረጎች በመሠረቱ አንድ አይነት ሲሆኑ አዮርባዓም ሕዝቡ ወደ ሮብአም ጥያቄ ይመለሣል ብሎ መፍራቱን አፅንኦት ለመስጠት ነው፡፡ "
}
]