am_1ki_tn/12/22.txt

26 lines
1.8 KiB
Plaintext

[
{
"title": "የእግዚአብሔር ቃል ……..እንዲህ ይላል፡፡",
"body": "ይህ ፈሊጣዊ ንግግር ሲሆን እግዚአብሔር ለነቢያቱ ወይም ለህዝቡ የተናገረውን ለማስተዋወቅ ያገለግላል፡፡ ተርጓሚ “እግዚአብሔር ይህን መልዕክት ተናገረ …እንዲህም አለ” ወይም “እግዚአብሔር እነዚህ ቃላት ተናገረ ..እንዲህም አለ”"
},
{
"title": "ሳመያ",
"body": "ይህ የሰው(ወንድ) ስም ነው፡፡ "
},
{
"title": "የእግዚአብሔር ሰው",
"body": "የእግዚአብሔር ሰው የሚለው ሐረግ ለእግዚአብሔር ነብይ የአክብሮት መጥሪያ ስም ነው፡፡ ተርጓሚ “የእግዚአብሔር የሆነ ሰው፡፡ ወይም “የእግዚአብሔር ነብይ”"
},
{
"title": "ለይሁዳና ለብንያም ቤት ሁሉ",
"body": "እነዚህ “ቤት” ነገድን ወይም የዘር ሐረግን የመግለጫ ዘይቤ ነው፡፡ ተርጓሚ “ከይሁዳና ከብንያም ነገድ የሆኑ ህዝቦች ሁሉ"
},
{
"title": "የእስራኤልንም ልጆች ወንድሞቻችሁን",
"body": "“ወንድሞቻችሁን” ና የእስራኤል ልጆች የሚሉት ቃላት የተጣበቁና የሰሜኑ አስር ነገዶች የሚገልፅ ሲሆን በእነርሱ፤ በይሁዳና በብንያም መካከል ያለውን ቤተሰባዊ ግንኙነት አፅንኦት ለመስጠት ነው፡፡ "
},
{
"title": "ይህ ነገር ከእኔ ዘንድ ነውና ",
"body": "ይህ በገቢር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ተርጓሚ “ምክንያቱም እነዚህ ነገሮች እንዲሆኑ አደረኩ”"
}
]