am_1ki_tn/12/20.txt

14 lines
742 B
Plaintext

[
{
"title": "እስራኤልም ሁሉ …..በሰሙ ጊዜ ",
"body": "“እስራኤልም ሁሉ” የሚለው ሐረግ ሁሉንም የእስራኤል ሊወክል ለሚችለው ብቁ ማህበረሰብ ዘይቤ ነው፡፡ ተርጓሚ “ሁሉም የእስራኤል መሪዎች በሰሙ ጊዜ”"
},
{
"title": "በእስራኤል ሁሉ ላይ አነገሡት ",
"body": "“እስራኤል” የሚለው ቃል በግልፅ በሮብዓም ላይ ያመፁትን የሰሜኑ አስር ነገዶች ይገልፃል፡፡ ተርጓሚ “በአስሩ የእስራኤል ነገድ ላይ አነገሡት”"
},
{
"title": "የዳዊትን ቤት ",
"body": "“የዳዊት የዘር ሐረግ”"
}
]