am_1ki_tn/12/18.txt

18 lines
765 B
Plaintext

[
{
"title": "አዶኒራም",
"body": "ይህ የሰው (ወንድ) ስም ነው፡፡"
},
{
"title": "እስራኤል ሁሉ",
"body": "እዚህ ጋር “እስራኤል” የሚለው ቃል ለእስራኤል ሕዝብ ሁሉ ዘይቤ ነው፡፡ እስራኤል ሁሉ የሚለው ሀረግ ደግሞ ጥቅል ሲሆን ሁሉም የእስራኤል ሕዝብ ማለት ነው፡፡ ተርጓሚ “በዚያ የነበሩ የእስራኤል ህዝብ ሁሉ”"
},
{
"title": "ከዳዊት ቤት",
"body": "እዚህ ጋር ቤት የሚለው ቃል ቤተሰብ ወይም የዘር ሕረግን ይወክላል፡፡ ተርጓሚ “ነገሥታት ከዳዊት ዘር ሐረግ ናቸው”"
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]