am_1ki_tn/12/15.txt

18 lines
823 B
Plaintext

[
{
"title": "ከእግዚአብሔር ዘንድ ተመድቦ ነበርና",
"body": "ይህ ፈሊጣዊ ንግግር ሲሆን በገቢር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ተርጓሚ “ነገሮች እንዲህ እንዲሆኑ እግዚአብሔር አደረገ” "
},
{
"title": "በአኪያ አድርጎ…….ለአዮርብዓም የተናገረውን ",
"body": "የተናገረውን የሚለው ፈሊጣዊ ንግግር ለሌላ ሰው የሚነገር መልዕክትን መስጠት ይገልፃል፡፡"
},
{
"title": "አኪያ………እዮርብዓም……ናባጥ",
"body": "እነዚህ የሰዎች (ወንዶች) ስሞች ናቸው፡፡"
},
{
"title": "ሴሎናዊ",
"body": "ይህ ከሴሎን ከተማ የሆኑ ሰዎችን ይገልፃል፡፡ "
}
]