am_1ki_tn/12/10.txt

14 lines
1.1 KiB
Plaintext

[
{
"title": "ታናሺቱ ጣቴ ከአባቴ ወገብ ትወፍራለች ",
"body": "ይህ ዘይቤ የሚያሳየው ሮብአም ከአባቱ በላይ ጨካኝና አስቸጋሪ መሆኑን ያሳያል ተርጓሚ “ሸክማችሁን ለማክበድ የማደርገው ነገር አባቴ ከጫነባችሁ እጅግ በጣም የከበደ ነው፡፡” "
},
{
"title": "አባቴ በአለንጋ ገርፎአችኋል እኔ ግን በጊንጥ እገርፋችኋለሁ",
"body": "ይህ ዘይቤ የሚያሳየው ሮብአም ያቀደው ቅጣት ከአባቱ ቅጣት የከፋ መሆኑን ነው፡፡ ተርጓሚ “አባቴ ሊያስገድዳችሁ አለንጋ ተጠቀመ እኔ ግን የከፋ ቅጣትን እጠቀማለሁ፡፡”"
},
{
"title": "በጊንጥ እገርፋችኋለሁ ",
"body": "ጊንጥ የሚለው ቃል ምናልባት 1) ጫፍ ላይ ሹል ያለው መግረፍያ (አለንጋ) ወይም 2) ሸረሪት መሳይ የሚናደፉ መርዛማ ፍጡር ሊሆን ይችላል፡፡ "
}
]