am_1ki_tn/12/08.txt

6 lines
363 B
Plaintext

[
{
"title": "አባትህ የጫነብንን ቀንበር አቃልልልን ",
"body": "ቀንበር ማቃለል ሸክም የማንሣትን ማሳያ ዘይቤ ነው፡፡ “አባትህ እንደጨከነብን አንተ አትጨክንብን” ወይም “አባትህ በጣም እንዳሠራን እንድንሠራ አታስገድደን”"
}
]