am_1ki_tn/12/01.txt

14 lines
713 B
Plaintext

[
{
"title": "እስራኤል ሁሉ መጥተው ነበርና ",
"body": "እስራኤል የሚለው ቃል መዋጋት የሚችሉትን የእስራኤል ወንዶችን ሁሉ ይገልፃል፡፡ እስራኤል ሁሉ የሚለው ሀረግ ደግሞ ሁሉንም የእስራኤል ሰዎች (ወንዶችን) ይገልፃል፡፡ ተርጓሚ “ሁሉም የእስራኤል ሰዎች (ወንዶች) መጥተው ነበርና”"
},
{
"title": "እንዲህም ሆነ ",
"body": "ይህ ሐረግ ድርጊቱ መጀመሩን ማሳያ ነው፡፡ "
},
{
"title": "እዮርብአም……ናባጥ ",
"body": "እነዚህ የሰዎች (ወንዶች) ስም ናቸው፡፡"
}
]