am_1ki_tn/11/37.txt

18 lines
898 B
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ",
"body": "አኪያ እግዚአብሔር ያለውን ለእዮርባአም መናገሩን ቀጥሏል፡፡"
},
{
"title": "እወስድሃለው",
"body": "ይህ ቃል እግዚአብሔር ለእዮርባአም መናገሩን ያሳያል፡፡ "
},
{
"title": "በፊቴ የቀናውን ",
"body": "“ፊት” የአንድ ሰው አመለካከት ወይም ሃሳብ ዘይቤ ነው፡፡ ይህ በተለምዶ ፈሊጣዊ ንግግር ነው፡፡ የ1ነገሰት 11፡33 ትርጉምን ተመልከት"
},
{
"title": "ፅኑ ቤት እሠራልሃለሁ",
"body": "“ቤት እሰራልሃለሁ” የሚለው ሐረግ ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ሥርወ-መንግስትን የመመስረት ዘይቤ ነው፡፡ ተርጓሚ “ረጅም ዘመን ያለው መንግስትን መመስረት”"
}
]