am_1ki_tn/11/34.txt

22 lines
977 B
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ",
"body": "አኪያ እግዚአብሔር ለእዮርባአም ያለውን መናገሩን ቀጥሏል፡፡ "
},
{
"title": "አልወስድም ",
"body": "አልወስድም የሚለው ቃል እግዚአብሔር መናገሩን ያሳያል"
},
{
"title": "ከእጁ ",
"body": "እዚህ ጋር “እጅ” የአንድ ሰው ስልጣን፣ ቁጥጥርና ጉልበት ያሳያል ተርጓሚ “ከቁጥጥሩ”"
},
{
"title": "እሰጥሃለው ",
"body": "ይህ ቃል ለእዮርባአም መሆኑን ያሳያል "
},
{
"title": "በፊቴ ሁል ጊዜ መብራት ይሆንለት ዘንድ ",
"body": "“መብራት” የሚለው ቃል የአንድ ሰው ተፅዕኖና ምሪት ዘይቤ ነው፡፡ \nተርጓሚ “ኪዳኔን በመታዘዙ አንድ ተፅዕኖና ምሪት ሁልጊዜ የሚገዛ ነገድ (Hei)ለዳዊት ቤት ይሆናል”\n"
}
]