am_1ki_tn/11/28.txt

26 lines
875 B
Plaintext

[
{
"title": "ፅኑ ኃይል ሰው ",
"body": "አማራጭ ትርጉም 1) ታላቅ ጦረኛ ወይም 2) “በጣም ብቁ ሰው” 3) “ባለጠጋና ተፅዕኖ ፈጣሪ ሰው”"
},
{
"title": "ሾመው ",
"body": "“አዛዥ አደረገው”"
},
{
"title": "ሥራ ሁሉ",
"body": "ሥራ የሚለው ቃል ሰለሞን ለመንግስቱ እንዲሠሩ ያዘዛቸውን ሥራ ሁሉ ይገልፃል፡፡ ይህ ዘይቤአዊ ንግግር ነው፡፡ "
},
{
"title": "በዮሴፍ ነገድ ",
"body": "ይህ ከኤፍሬምና ከምናሴ ወገን የሆኑና የዮሴፍ ነገድን ይገልፃል፡፡ "
},
{
"title": "አኪያ",
"body": "ይህ የሰው (ወንድ) ሥም ነው "
},
{
"title": "ሴሎናዊው",
"body": "ሴሎናዊው የሆነ ወገን ህዝብ ነው፡፡ "
}
]