am_1ki_tn/11/18.txt

26 lines
930 B
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ",
"body": "ይህ ክፍል በ1ነገስት 11፡15 ለጅመረው መረጃ ተከታይ ነው፡፡"
},
{
"title": "ከምድያምም ….መጡ",
"body": "“መጡ” የሚለው ቃል በ1ነገስት 11፡17 እንደተጠቀሰው ሃዳድና ሌሎች ኤዶማውያንን ይወክላል፡፡"
},
{
"title": "ምድያም….ፋራን …ግብፅ",
"body": "እነዚህ የቦታ ሥሞች ናቸው፡፡ "
},
{
"title": "ቴቄምናስ ",
"body": "ይህ የሴት ስም ነው፡፡"
},
{
"title": "ጌንባት…..ሃዳድ",
"body": "ይህ የሰዎች (የወንድ) ስም ነው፡፡"
},
{
"title": "ዳዊት ከአባቶቹ ጋር እንዳንቀላፋ",
"body": "ይህ በትህትና መልኩ የዳዊትን ሞት ይገልፃል፡፡ ተርጓሚ “ዳዊት አረፈ” ወይም “ዳዊት ሞተ”"
}
]