am_1ki_tn/11/03.txt

14 lines
951 B
Plaintext

[
{
"title": "ወይዛዝር የሆኑ ሰባት መቶ ሚስቶች ሦስት መቶ ቁባቶች",
"body": "ወይዛዝር የሆኑ 700 ሚስቶችና 300 ቁባቶች"
},
{
"title": "ልቡን አዘነበሉት ",
"body": "የአንድን ሰው ልብ ማዘንበል ማለት የልቡን ሃሳብ (ፍቅር) እንዲለውጥ ማድረግ ማለት ነው፡፡ የ1ነገስት 11፡01 ትርጉምን ተመልከት፡፡ ተርጓሚ “ልቡን ከእግዚአብሔር መለሰ” ወይም “የእነርሱን አምላክ እንዲያመልክ አሳመኑት”"
},
{
"title": "የአባቱ ዳዊት ልብ ……ፍፁም እንደነበረ…….ልቡ እንዲሁ አልነበረም",
"body": "ልብን ፍፁም ማድረግ ሙሉ በሙሉ መስጠትን ወይም መውደድን ይገልፃል፡፡ ተርጓሚ “እንደ ዳዊት ሙሉ በሙሉ የተሰጠ አልነበረም”"
}
]