am_1ki_tn/11/01.txt

14 lines
773 B
Plaintext

[
{
"title": "ንጉሱም ሰለሞን ",
"body": "“ንጉሡም” የሚለው ቃል በዋናው ታሪክ ውስጥ ሌላ የታሪኩን ክፍል ለማሳየት ተራኪው የተጠቀመበት ነው፡፡"
},
{
"title": "ሞዓባውያን….አሞናውያን…. ኤዶማውያን….. ሲዶናውያን….. ኬጢያውያን",
"body": "“እነዚህ የሰዎች የጎሳ ስም ናቸው”"
},
{
"title": "አምላኮቻቸውን ትከተሉ ዘንድ…..ልባችሁን ያዘነብላሉና ",
"body": "የአንድ ሰው ልብ ማዘንበል ማለት የልቡን ሃሳብ እንዲለውጥ ማሳመን ማለት ነው፡፡“የእነርሱን አምላክ እንድታመልኩ አሳመኑአችሁ”\t"
}
]