am_1ki_tn/10/28.txt

30 lines
1.4 KiB
Plaintext

[
{
"title": "ከግብፅ…..አስመጣ",
"body": "ይህ በገቢር መልኩ ሊተረጎም ይችላል፡፡ ተርጓሚ “እነዚህ ነጋዴዎች በግብፅ ምድር ከነበሩ ሰዎች አመጡ”"
},
{
"title": "ቀዌ",
"body": "ይህ የአንድ ግዛት ስም ነው፡፡ ተርጓሚ “አንዳንድ ሰዎች ቀዌ በትንሿ እሲያ ከምትኝ ከስልቢያ ጋር ይመሣሠልባቸዋል፡፡”"
},
{
"title": "ሰረገላ………ይወጣ ነበር ",
"body": "ይህ በገቢር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ተርጓሚ “ነጋዴዎቹ ሰረገላ ገዙ”"
},
{
"title": "ስድስት መቶ…….ብር ……መቶ ሃምሳ ብር",
"body": "ስድስት መቶ ሰቅል ብር…. መቶ ሃምሳ ሰቅል ብር \n600ብር… 150 ብር ወይም 1ሰቅል ከ11 ግራም ጋር ስለሚስተካከል 6.6ኪ.ግ ብር……1.7ኪ.ግ ብር ሊሆን ይችላል፡፡\n"
},
{
"title": "ስድስት መቶ (ሰቅል)ብር",
"body": "600 (ሰቅል) ብር "
},
{
"title": "150 (ሰቅል) ብር ",
"body": "አንድ መቶ ሃምሳ (ሰቅል)ብር"
},
{
"title": "ያወጡላቸው ነበር",
"body": "ይህ በገቢር መልኩ ሊተረጎም ይችላል፡፡ ተርጓሚ “የእርሱ ነገጋዴዎች አብዛኛዎቹን ሸጡአቸው”"
}
]