am_1ki_tn/10/26.txt

10 lines
578 B
Plaintext

[
{
"title": "1400 ሰረገሎች አስራ ሁለት ሺህ ፈረሰኞች",
"body": "“አንድ ሺህ አራት መቶ ሰረገሎች 12,000 ፈረሰኞች”"
},
{
"title": "ንጉሡም ብሩን በኢየሩሳሌም እንደ ድንጋይ እንዲበዛ አደረገው",
"body": "ፀሐፊው በኢየሩሳሌም የነበረውን ብር አጋንኖ ያሳያል፡፡ ተርጓሚ “ንጉሡ እጅግ በጣም ብዙ ብር ነበረው በመሬት ላይ ድንጋይ የሚበዛውን ያክል የሚበዛ ብር ነበረ፡፡”"
}
]