am_1ki_tn/10/11.txt

18 lines
769 B
Plaintext

[
{
"title": "ንጉሡም……አደረገ ",
"body": "ይህንን ለመሥራት ሰለሞንን ሌሎች ሰዎች እንደረዱት አንባቢው በሚረዳበት መንገድ መተርጎም የተሻለ ነው፡፡ ተርጓሚ “ንጉሡ ለሠራተኞቹ እንዲሠሩ አደረገ”"
},
{
"title": "የሰንደል እንጨት ",
"body": "ምናልባት ደስ የሚያሰኝ ሽታ (መዓዛ) ያለው የእንጨት አይነት ነው፡፡ "
},
{
"title": "አልመጣም አልታየም",
"body": "ይህ በገቢር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ተርጓሚ “እንዲህ ያለ ብዛት ማንም ዳግም አይቶ አያውቅም”"
},
{
"title": "ዛሬም ድረስ ",
"body": ""
}
]