am_1ki_tn/10/10.txt

10 lines
599 B
Plaintext

[
{
"title": "120 መክሊት መርቅ",
"body": "“አንድ መቶ ሀያ መክሊት ወርቅ” “መክሊት” የወርቅ መለኪያ ሲሆን ከ33 ኪ.ግ ጋር ይስተካከላል፡፡ ተርጓሚ “ወደ 4,000 ኪ.ግ ገደማ ወርቅ”"
},
{
"title": "እንደሰጠችው ያለ የሽቱ ብዛት ከዚያ ወዲያ አልመጣም",
"body": "ይህ በገቢር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ተርጓሚ “ንግስተ ሳባ የሰጠችውን ሽቱ ያክል ማንም ለንጉስ ሰለሞን ሰጥቶት አያውቅም”"
}
]