am_1ki_tn/10/08.txt

14 lines
675 B
Plaintext

[
{
"title": "በፊትህ ሁልጊዜ የሚቆሙ",
"body": "ይህ ፈሊጣዊ ነው፡፡ ተርጓሚ “ሊያገለግሉህ ሁልጊዜ በፊትህ የሚጠባበቁ”"
},
{
"title": "አምላክህ እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን",
"body": "ይህ በገቢር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ተርጓሚ “ሰዎች እግዚአብሔር አምላክህን ያመስግኑ”"
},
{
"title": "በእስራኤል ዙፋን ያስቀመጠህ ",
"body": "“ዙፋን” በዙፋን ላይ ስለተቀመጠው ንጉስ ዘይቤ ነው፡፡ ተርጓሚ “የእስራኤል ንጉስ ያደረገህ”"
}
]