am_1ki_tn/10/06.txt

18 lines
1001 B
Plaintext

[
{
"title": "በአገሬ ሳለው የሰማሁት…..ነው",
"body": "“በአገሬ ሳለው ሰምቼ ነበር”"
},
{
"title": "ጥበብህና ስራህ ",
"body": "እዚህ ጋር ጥበብ የሚለው ቃል ስራህ የሚለውን ቃል ሊገልፅ ይችላል፡፡ ተርጓሚ “በጥበብ የተሞላው አባባልህ”"
},
{
"title": "በዓይኔ እስካይ ድረስ ",
"body": "በዓይኔ የሚለው ቃል እርሷ ራሷ እንዳየችው አፅንኦት ይሠጣል፡፡ ተርጓሚ “እኔ ለራሴ አይቼ ነበር”"
},
{
"title": "ስለነገርህና ስለጥበብህ……… እኩሌታውን አልነገሩኝም ",
"body": "ይህ ያለ ጉልት አፃፃፍ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ተርጓሚ “ከነገርህና ከጥበብህ…..እኩሌታውን እንኳ አልነገሩኝም” ወይም “ከነገሩኝ በላይ እጅግ በጣም ባለጠጋና ጥበበኛ ነህ”"
}
]