am_1ki_tn/08/65.txt

14 lines
768 B
Plaintext

[
{
"title": "ከእርሱም ጋር እስራኤል ሁሉ……..የእስራኤል ልጆች ሁሉ ",
"body": "እነዚህ ጥቅል ሐረጎች አንድም 1)1ነገስት 8፡1 ላይ የተዘረዘሩትን ሰለሞን ወደ እዬሩሳሌም የጠራቸው ወይም 2) ለግብዣው ወደ እዬሩሳሌም የተጓዙትን ነው በእስራኤል የሚኖር ሁሉ ላይሆን ይችላል፡፡ "
},
{
"title": "ስምንተኛው ቀን",
"body": "ስምተኛው የሚለው ቃል ለ“8” ተራ ነው "
},
{
"title": "ተደስተው ሐሤትም",
"body": "ሁለቱም በመሠረቱ አንድ አይነት ትርጉም ሲኖራቸው የተቀናጁትም አፅንኦት ለመስጠት ነው፡፡ "
}
]