am_1ki_tn/08/54.txt

14 lines
776 B
Plaintext

[
{
"title": "ፀሎትና ልመና ",
"body": "ፀሎትና ልመና በመሠረቱ ተመሣሣይ ትርጉም ሲኖራቸው አንድ ሰው ልመናን ሲያቀርብ አፅንኦት ለመስጠት ነው፡፡ የ1ነገስት 8፡28 ትርጉምን ተመልከት ተርጓሚ “ልመናዎች”"
},
{
"title": "እግዚአብሔር ይመስገን ",
"body": "ይህ በሌላ መልኩ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ተርጓሚ “ይመስገን እግዚአብሔር”"
},
{
"title": "ከመልካም ተስፋ ሁሉ አንድ ቃል አልወደቀም ",
"body": "ይህ በሌላ መልኩ ሊቀመጥ ይችላል ተርጓሚ “እግዚአብሔር መልካም ተስፋ ቃሉን ሁሉ ፈፀመ (አደረገ)”"
}
]