am_1ki_tn/08/48.txt

10 lines
1.0 KiB
Plaintext

[
{
"title": "በፍፁም ልባቸውና በፍፁም ነፍሳቸው ",
"body": "በፍፁም ልባቸው የሚለው ፈሊጣዊ “ፈፅሞ” ማለት ሲሆን በፍፁም ነፍሳቸው የሚለው ደግሞ በሁለንተናቸው ማለት ነው፡፡ እነዚህ ሁለቱ ሀረጎች ተመሣሣይ ትርጉም አላቸው የ1ነገስት 2፡4 ትርጉምን ተመልከት ተርጓሚ “በሁለንተናቸው” ወይም “በሙሉ ኃይላቸው” \nበ…አገር “በምድራቸው ሲኖሩ ሳለ”\nወደ ምድራቸው “ወደ እነርሱ ወደ ሆነው ምድር” ይህ የእስራኤል ህዝብን ይገልፃል፡፡\n"
},
{
"title": "ለስምህ ",
"body": "“ስም” የሚለው ቃል ለአንድ ሰው ዘይቤ ሲሆን ለ “ስም” የሚገልፀው የሚመለክ ስም መሆኑን ነው፡፡ የ1ነገስት 3፡2 ትርጉምን ተመልከት ተርጓሚ “ሰዎች አንተን የሚያመልኩበት”"
}
]