am_1ki_tn/08/44.txt

14 lines
962 B
Plaintext

[
{
"title": "ሕዝብህም ……….ቢወጡ……ቢፀልዩ",
"body": "ሰለሞን ሲናገር ይህ መላ-ምታዊ ሁኔታ አልተከሰተም ነገር ግን ወደፊት እንደሚከሰት ሰለሞን አውቋል፡፡ "
},
{
"title": "ለስምህ ",
"body": "“ስም” የሚለው ቃል ለአንድ ሰው ዘይቤ ሲሆን ለ “ስም” የሚገልፀው የሚመለክ ስም መሆኑን ነው የ1ነገስት 3፡2 ትርጉምን ተመልከት፡፡ ተርጓሚ “ሰዎች አንተን የሚያመልኩበት”"
},
{
"title": "ፀሎታቸውንና ልመናቸውን ",
"body": "ፀሎትና ልመና በመሰረቱ ተመሣሣይ ትርጉም ሲኖራቸው ሠዎች ልመናን ለማድረግ ትሁት መሆናቸውን ለማሣየት አፅንኦት ለመስጠት ነው፡፡ የ1ነገስት 8፡28 ትርጉምን ተመልከት ተርጓሚ “ልመናቸው”"
}
]