am_1ki_tn/08/35.txt

14 lines
842 B
Plaintext

[
{
"title": "ሰማይ በተዘጋ ጊዜ ዝናብም ባልዘነበ ጊዜ ",
"body": "“ሰማይ” ልክ እግዚአብሔር ዝናብ እንደሚያጠራቅምበት ውሃ መያዣ ተደርጎ ተነግሮአል፡፡ ተርጓሚ “ዝናብ እንዲወርድ (እንዲዘንብ) አትፈቅድም”"
},
{
"title": "ስምህንም ቢያከብሩ",
"body": "የ1ነገስት 8፡33 ትርጉምን ተመልከት አማራጭ ተርጉሞች 1) “አንተን እንደበደሉ ቢናዘዙ ወይም 2) ቢያመሰግኑህ” ወይም 3) “ከዚህ በኋላ እንታዘዝሃለን ቢሉ” "
},
{
"title": "የሚሄዱበትንም ",
"body": "የሰው የኑሮ ዘይቤ በመንገድ እንደሚጓዝ ሰው ተመስሏል፡፡ ተርጓሚ “የሚኖሩበትንም”"
}
]